Skip to Content
Weekly Inspiration

Monday Motivation

Start your week with inspiration

አዲሱን ዓመት እንዴት እንቀበለው?
Jan 27, 2026 6 min read

አዲሱን ዓመት እንዴት እንቀበለው?

By ዶ/ር ተካልኝ ነጋ አንጎሬ

የእኛ የኢትዮጵያውያን አዲሱ ዓመት፣ 2018፣ በደጅ ነው። አዲሱን ዓመት እንዴት እንቀበለው? 2018ን ስናስብ ከሚሰማን እንጀመር። ለአፍታ ያህል ሀሳባችንን ተወት አድርገን አካላችንን ለማድመጥ እንሞክር። አካላችን ምን ሹክ አለን? ሰውነታ...